EXCLUSIVE! The Most Luxurious Rising Neighborhood in Addis Ababa You Need to See in 2026
Open in PlaceTube Watch on YouTube
Places in this video
- ፒያሳ ▶ 0:56
ያለሁት ደግሞ ፒያሳ አራዳ ፓርክ አካባቢ በሪ በከንቱ ወይም ደግሞ ቄባ ኮንዶሚኒየም ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ነው
- አራዳ ፓርክ ▶ 0:56
ያለሁት ደግሞ ፒያሳ አራዳ ፓርክ አካባቢ በሪ በከንቱ ወይም ደግሞ ቄባ ኮንዶሚኒየም ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ነው
- ኤሊያና ሆቴል ▶ 1:05
ከያሳ ኤሊያና ሆቴል ወደ አራት ኪሎ በሚያስኬደው በፓርላማው በአብሮት ላይብረሪ በሚያስኬደው መንገድ ነው። ይሄ የኤልያና መንገድ ነው የኤልያና ሆቴል ማለት ነው።
- ቀይ ባህር ኮንዶሚኒየም ▶ 1:10
እዚህ ጋር ደግሞ ፊት ለፊታችን የቀይ ባህር ኮንዴም አሉ።
- መሪት ፕሮፐርቲስ አፓርትመንት ▶ 1:42
ወደ ፕሮጀክቱ ገብተናል የዚህ ፕሮጀክት ባለቤት ሜሪት ፕሮፐርቲስ ይባላሉ
- መሪት ፕሮፐርቲስ ሞል ▶ 2:33
ሜሪት ፕሮፐርቲሶች በመርካቶ አካባቢ እያስገነቡት ያሉ የንግድ ሞሎች አሉ ይህ ወደ ተክለ ሃይማኖት አካባቢ ነው እያስገነቡ ያሉት በ6700 ካሬ ላይ ያረፈ ጂ ፕላስፎር ዘመናዊ ሞል ነው
- አራት ኪሎ ቤተ መንግስት ▶ 4:00
አሁን እየሄድንበት ያለነው ፊት ለፊት የራ ኪሎ ቤተ መንግስት ነው
- ፍሬንድሺፕ ፓርክ ▶ 4:00
ከስር ደግሞ ያው እንደምታውቁት ፍሬንሺፕ ፓርክ ነው
- የሳይንስ ሙዚየም ▶ 4:00
ከዛ ሳይንስ ሙዚየም አለ
- ጊዮኒ ሆቴል ▶ 4:14
ሼራተን አለ ከዛ ደሞ ፍሉህ አለ ጊዮኒ ሆቴል
- አዲስ አበባ ስታዲየም ▶ 4:16
እንዲሁም ደግሞ ስቴዲየም ለስታዲየም አምባሳደር
- የአድዋ ሙዚየም ▶ 4:16
ከዛ ወደ ፒያስ ቴድሮስ አደባባይ ለአድዋ ሙዚየም ለአራዳ ሞል
- መስቀል አደባባይ ▶ 4:16
ለመስቀል አደባባይ በጣም ቅርብ ነው
- አራዳ ሞል ▶ 4:25
ከዛ ወደ ፒያስ ቴድሮስ አደባባይ ለአድዋ ሙዚየም ለአራዳ ሞል
- ቴዎድሮስ አደባባይ ▶ 8:31
ከዛ ወደ ፒያስ ቴድሮስ አደባባይ ለአድዋ ሙዚየም ለአራዳ ሞል
- የህጻናት ፓርክ ▶ 9:53
በዚህ በኩል ያለው እይታ ደግሞ የፍሬንድፕ ፓርክ አካል የሆነው የህጻናት ፓርክ ነው። ለልጆች መጫወቻ የሚሆን ማለት ነው።
- የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ ቢሮ ▶ 10:37
በዚህ ጋር እንግዲ የኢትዮጵያ ስታክቲክስ ቢሮ ያደርጋት የኢትዮጵያ ሴራሜት ያሉበት አካባቢ ነው።
- ሸራተን ሆቴል ▶ 12:09
ሼራተን አለ ከዛ ደሞ ፍሉህ አለ ጊዮኒ ሆቴል
- የንወዳ ቢሲኒያ የባህል ምግብ ቤት ▶ 12:57
ከዛ የንወዳ ቢሲኒያ የባህል እ ምግብ ቤትም ደግሞ እዛ ፊት ለፊት ስራ ጀምሯል
- የንግድ ባንክ ህንጻ ▶ 12:57
ፊት ለፊት ደሞ የሚጣ የንግድ ባንክ ህንጻ ነው
- የቻቸርቸል ጎዳና ▶ 13:27
የቻቸርቸል ጎዳና አካባቢ አሁን ዞር ብለን ስናየ ያለው ቪው ነው
- ሞናርክ ሆቴል ▶ 13:50
ይህ መስመር የሞናርክ ሆቴልም ያለበት አካባቢ ነው
- አሮጌው ቄራ ▶ 14:55
ያከባቢ አሮጌው ቄራ ተብሎ የሚቀራው ማለት ነው ከወንዝ ወደዚህ ከቤተ መንግስቱ ስር ደሞ ያው የድሮ ፒትበር የሚባለው አካባቢ