Addis Ababa's Best Kept Secret: A Day at Entoto Park
Open in PlaceTube Watch on YouTube
Places in this video
- እንጦጦ ፓርክ ▶ 1:29
ዛሬ እንግዲህ እንጦጦ ፓርክ ተገኝተናል
- የቁስቋም መግቢያ ▶ 2:27
የገባሁበት ቁጭ ቁስቋም አካባቢ መግቢያ ነው የቁስቋም መግቢያ ማለት ከሽሮ ሜዳ ከፍ ብላችሁ ቁስቋም እንደደረሳችሁ
- ዞማ ቪሌጅ ▶ 2:57
ዛሬ እንግዲህ በዋናነት የማሳያችሁ በሃይላይቱም ላይ እጅግ በጣም የሚያምር ቦታ የዞማ ቪሌጅ ነው።
- የዞማ ግድብ ▶ 3:11
ትልቅ የሚባል ለዛ ቦታ ግድብ አለ እሱን የመመለከት ይሆናል።
- ዞማ ሙዚየም ▶ 3:11
እንዲሁም ደግሞ ዞማ ሙዚየምም አለ። እሱንም ልትጎበኙ ትችላላችሁ።
- የዞማ ካፌ ▶ 3:46
ይሄ እንግዲህ ካፌ ነው ልክ መግቢያው አካባቢ ላይ ያለ ካፌ ነው
- ቤተ ጊዮርጊስ ▶ 5:10
ቤቶ ጊዮርጊስም የሚባል እ አለ እዚጋ የተሰራ እንደ ሙዚየም ነገር ነው።
- የዞማ ሬስቶራንት ▶ 6:01
ከላይ እንደ ትልቅ ሬስቶራንት ነገር ነው የሚሆነው
- የዞማ ድልድይ ▶ 6:17
አሁን ድልድ ነው የሚሻገረው አለ የሱን ድምጽ ስላለ እዚህ ከስቁጭ ብላችሁ እራሱ ከተፈጥሮ ጋር እራስን ለማዳመጥ እጅግ በጣም ደስ የሚል ቦታ ነው
- የዞማ ኦፕን ኤር ሲኒማ ▶ 7:24
እንዲሁም ካምፔን እና የኦፕኔ ኤልድ ሲኒማ አገልግሎት ከፈለጋችሁ ሙሉ ለሙሉ እዚህ መንደር ውስጥ ማግኘት ትችላላችሁ።